ዘፍጥረት 29:32 NASV

32 ልያ ፀነሰች፤ ወንድ ልጅም ወለደች፤ “እግዚአብሔር (ያህዌ) መከራዬን ስለ ተመለከተልኝ፣ ከእንግዲህ ባሌ ይወደኛል” ስትል ስሙን ሮቤል አለችው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 29:32