ዘፍጥረት 31:50 NASV

50 “ልጆቼን ብትበድላቸው ወይም ሌሎች ሚስቶች በላያቸው ላይ ብታገባ፣ ማንም ከእኛ ጋር ባይኖርም እንኳ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) በአንተና በእኔ መካከል ምስክር መሆኑን አትርሳ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 31:50