ዘፍጥረት 31:8 NASV

8 እርሱ፣ ‘ደሞዝህ ዝንጒርጒሮቹ ይሆናሉ’ ሲለኝ፣ መንጎቹ ሁሉ ዝንጒርጒር ወለዱ፤ ደግሞም ‘ደሞዝህ ሽመልመሌዎቹ ይሆናሉ’ ሲለኝ፣ መንጎቹ ሁሉ ሽመልመሌ መልክ ያላቸውን ወለዱ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 31:8