ዘፍጥረት 43:21 NASV

21 ነገር ግን ለዐዳር በሰፈርንበት ቦታ የየስልቾቻችንን አፍ ስንከፍት፣ እያንዳንዳችን በስልቾቻችን አፍ ላይ፣ ብራችንን ሙሉውን አገኘነው። ገንዘቡንም ይኸው መልሰን ይዘን መጥተናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 43

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 43:21