ዘፍጥረት 49:33 NASV

33 ያዕቆብ እነዚህን ቃላት ለልጆቹ ተናግሮ እንዳበቃ፣ እግሮቹን በዐልጋው ላይ ሰብስቦ፣ የመጨረሻ ትንፋሹን ተነፈሰ፤ ወደ ወገኖቹም ተሰበሰበ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 49

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 49:33