ዘፍጥረት 50:23 NASV

23 የኤፍሬምንም የልጅ ልጆች እስከ ሦስት ትውልድ ድረስ አየ። የምናሴ ልጅ ማኪር የወለዳቸውም ልጆች በዮሴፍ ጭን ላይ ተወለዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 50

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 50:23