15 በፍጹም ልባቸው ስለማሉም የይሁዳ ሕዝብ በመሐላው ደስ ተሰኙ። እግዚአብሔርን ከልብ ፈለጉት፤ እርሱም ተገኘላቸው፤ ስለዚህ እግዚአብሔር በሁሉም አቅጣጫ ዕረፍት ሰጣቸው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 15
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 15:15