2 ዜና መዋዕል 15:16 NASV

16 እንዲሁም ንጉሥ አሳ አያቱን ማዓካን ለአስጸያፊዋ የአሼራ ጣዖት ዐምድ ስላቆመች ከእቴጌነት ክብሯ ሻራት። አሳም ዐምዱን ቈርጦ በመሰባበር በቄድሮን ሸለቆ አቃጠለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 15:16