2 ዜና መዋዕል 15:15 NASV

15 በፍጹም ልባቸው ስለማሉም የይሁዳ ሕዝብ በመሐላው ደስ ተሰኙ። እግዚአብሔርን ከልብ ፈለጉት፤ እርሱም ተገኘላቸው፤ ስለዚህ እግዚአብሔር በሁሉም አቅጣጫ ዕረፍት ሰጣቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 15:15