23 ዖዝያንም እንደ አባቶቹ ሁሉ አንቀላፋ። ሕዝቡም “ለምጽ አለበት” ብለው የነገሥታቱ በሆነው መቃብር አጠገብ ባለው ቦታ ቀበሩት፤ ልጁም ኢዮአታም በእርሱ ፈንታ ነገሠ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 26
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 26:23