25 በይሁዳ ከተሞች ሁሉ ለሌሎች አማልክት መሥዋዕት የሚያቃጥልባቸውን የኰረብታ መስገጃዎች ሠራ፤ በዚህም የአባቶቹን አምላክ እግዚአብሔርን ለቊጣ አነሣሣው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 28
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 28:25