ራእይ 5:13 NASV

13 ከዚያም በሰማይና በምድር፣ ከምድር በታችና በባሕር፣ በእነርሱ ውስጥ ያሉ ፍጡራንም ሁሉ እንዲህ ብለው ሲዘምሩ ሰማሁ፤“በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠውና ለበጉ፣ምስጋናና ሞገስ፣ ክብርና ኀይል፣ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 5:13