ራእይ 5:12 NASV

12 በታላቅ ድምፅም እንዲህ ብለው ዘመሩ፤“የታረደው በግ ኀይልና ባለጠግነት፣ጥበብና ብርታት፣ክብርና ሞገስ፣ ምስጋናም፣ሊቀበል ይገባዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 5:12