ራእይ 5:11 NASV

11 ከዚያም ተመለከትሁ፤ የብዙ መላእክትን ድምፅ ሰማሁ፤ ቍጥራቸውም ሺህ ጊዜ ሺህና እልፍ ጊዜ እልፍ ነበረ፤ እነርሱም በዙፋኑና በሕያዋን ፍጡራኑ፣ በሽማግሌዎቹም ዙሪያ ከበው ነበር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 5:11