2 ዜና መዋዕል 10:15 NASV

15 እግዚአብሔር በሴሎናዊው በአሒያ አማካይነት ለናባጥ ልጅ ለኢዮርብዓም የተናገረው ቃል ይፈጸም ዘንድ፣ ወስኖ ስለ ነበር፣ ንጉሡ ሕዝቡን አላዳመጠም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 10:15