2 ዜና መዋዕል 10:16 NASV

16 መላው እስራኤልም ንጉሡ ሊሰማቸው አለመፈለጉን በተረዱ ጊዜ፣ እንዲህ ሲሉ መለሱለት፤“ከዳዊት ምን ድርሻ አለን?ከእሴይስ ልጅ ምን ክፍል አለን?እስራኤል፣ ሆይ፤ ወደ ድንኳንህ ተመለስ፤ዳዊት ሆይ፤ አንተም የገዛ ቤትህን ጠብቅ።”ስለዚህ እስራኤላውያን ሁሉ ወደ የቤታቸው ተመለሱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 10:16