2 ዜና መዋዕል 12:9 NASV

9 የግብፅ ንጉሥ ሺሻቅ ኢየሩሳሌምን በወረረ ጊዜ፣ የቤተ መቅደሱን ንብረትና የቤተ መንግሥቱን ንብረት ዘርፎ ወሰደ፤ ሰሎሞን ያሠራው የወርቅ ጋሻ ሳይቀር፣ እንዳለ ሁሉንም አጋዘው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 12:9