2 ዜና መዋዕል 14:13 NASV

13 አሳና ሰራዊቱም እስከ ጌራራ ድረስ አሳደዷቸው፤ እጅግ ብዙ ቊጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያን ስለወደቁም፣ ሊያንሰራሩ አልቻሉም፤ በሰራዊቱም ፊት ተደመሰሱ። የይሁዳም ሰዎች እጅግ ብዙ ምርኮ ወሰዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 14:13