2 ዜና መዋዕል 14:14 NASV

14 በጌራራ ዙሪያ ባሉት ከተሞች ሁሉ ላይ ታላቅ ድንጋጤ ከእግዚአብሔር ዘንድ ስለወደቀባቸው ከተሞቹን ሁሉ አጠፏቸው፤ እጅግ ብዙ ምርኮም በዚያ ስለ ነበር፣ በዘበዟቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 14:14