2 ዜና መዋዕል 18:9 NASV

9 የእስራኤል ንጉሥና የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሣፍጥ ልብሰ መንግሥታቸውን ለብሰው፣ በሰማርያ ቅጥር በር መግቢያ አጠገብ ባለው ዐውድማ ላይ በየዙፋናቸው ተቀምጠው፣ ነቢያቱ ሁሉ በፊታቸው ትንቢት ይናገሩ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 18:9