2 ዜና መዋዕል 20:26 NASV

26 በአራተኛውም ቀን እግዚአብሔርን ባመሰገኑበት በበረከት ሸለቆ ተሰበሰቡ፤ ያም ስፍራ እስከ ዛሬ ድረስ የበረከት ሸለቆ ተብሎ የተጠራው ከዚህ የተነሣ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 20:26