2 ዜና መዋዕል 20:27 NASV

27 እግዚአብሔር በጠላቶቻቸው ላይ እንዲደሰቱ ስላደረጋቸው፣ የይሁዳና የኢየሩሳሌም ሰዎች ሁሉ በኢዮሣፍጥ እየተመሩ፣ በታላቅ ደስታ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 20:27