2 ዜና መዋዕል 21:17 NASV

17 እነርሱም በይሁዳ ላይ ወጡ፤ ወረሯትም። በንጉሡ ቤተ መንግሥት የሚገኘውን ዕቃ ሁሉ፣ ከወንዶች ልጆቹና ከሚስቶቹ ጋር ወሰዱ፤ ከመጨረሻ ልጁ ከአካዝያስ በስተቀር አንድም ልጅ አልቀረለትም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 21:17