2 ዜና መዋዕል 21:19 NASV

19 ሕመሙም ሲያሠቃየው ከቈየ በኋላ፣ በሁለተኛው ዓመት መጨረሻ ላይ በዚሁ ሳቢያ አንጀቱ ወጥቶ በከባድ ሥቃይ ሞተ። ሕዝቡም ለአባቶቹ ክብር እሳት ያነድዱ ነበር፤ ለእርሱ ግን አላነደዱለትም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 21:19