2 ዜና መዋዕል 21:20 NASV

20 ኢዮሆራም ሲነግሥ ዕድሜው ሠላሳ ሁለት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ተቀምጦም ስምንት ዓመት ገዛ። በሞተ ጊዜም ማንም አላዘነለትም፤ በዳዊትም ከተማ እንጂ በነገሥታቱ መቃብር አልቀበሩትም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 21:20