2 ዜና መዋዕል 22:11 NASV

11 የንጉሥ ኢዮሆራም ልጅ ዮሳቤት ግን፣ ከሚገደሉት መሳፍንት መካከል ኢዮአስን ደብቃ ወሰደችው፣ ከሞግዚቱም ጋር በእልፍኝ ሸሸገችው። የኢዮሆራም ልጅ የካህኑ የዮዳሄ ሚስት ዮሳቤት፣ የአካዝያስ እኅት በመሆኗ፣ ሕፃኑን የደበቀችው ጎቶልያ እንዳት ገድለው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 22:11