2 ዜና መዋዕል 22:12 NASV

12 እርሱም ጎቶልያ ምድሪቱን በገዛችበት ጊዜ ሁሉ፣ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ተደብቆ ስድስት ዓመት አብሮአቸው ኖረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 22:12