2 ዜና መዋዕል 23:10 NASV

10 ሰዎቹም ሁሉ እያንዳንዳቸው መሣሪያቸውን በእጃቸው እንደ ያዙ ከቤተ መቅደሱ ደቡብ አንሥቶ እስከ ሰሜን ድረስ በመሠዊያውና በቤተ መቅደሱ አጠገብ በንጉሡ ዙሪያ እንዲቆሙ አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 23:10