2 ዜና መዋዕል 23:12 NASV

12 ጎቶልያም የሚሯሯጠውንና ደስታውን ለንጉሡ የሚገልጠውን ሕዝብ ሁካታ ስትሰማ፣ ሕዝቡ ወዳለበት ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ሄደች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 23:12