2 ዜና መዋዕል 25:12 NASV

12 የይሁዳ ሰራዊት ሌሎች ዐሥር ሺህ ሰዎች ማረኩ፤ ወደ አንድ ዓለት ዐናት ላይም አውጥተው ቍልቍል ለቀቁአቸው፤ ሁሉም ተፈጠፈጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 25:12