2 ዜና መዋዕል 25:13 NASV

13 በዚያኑ ጊዜ አሜስያስ ያሰናበታቸውና በጦርነቱ እንዳይካፈሉ የከለከላቸው ወታደሮች፤ ከሰማርያ እስከ ቤትሖሮን ያሉትን የይሁዳ ከተሞች ወረሩ፤ ሦስት ሺህ ሰው ገደሉ፤ እጅግ ብዙ ምርኮም ወሰዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 25:13