2 ዜና መዋዕል 25:14 NASV

14 አሜስያስም ኤዶማያውያንን ደምስሶ በተመለሰ ጊዜ፣ የሴይርን ሕዝብ አማልክት ይዞ መጣ፤ ለራሱም አማልክት አድርጎ በማቆም ሰገደላቸው፤ መሥዋዕትም አቀረበላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 25:14