2 ዜና መዋዕል 26:15 NASV

15 በኢየሩሳሌምም፣ ንድፎቻቸው በባለ ሙያዎች የተዘጋጁ፣ በመጠበቂያ የግንብ ማማዎችና በየማዕዘኑ መከላከያዎች ላይ ፍላጻ የሚስፈነጠርባቸውንና ትልልቅ ድንጋዮች የሚወረወርባቸውን መሣሪያዎች አሠራ። እስኪበረታም ድረስ በሚያስደንቅ ሁኔታ ስለታገዘ፣ ዝናው በርቀትና በስፋት ተሰማ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 26:15