2 ዜና መዋዕል 26:18 NASV

18 እነርሱም ፊት ለፊት በመጋፈጥ፣ “ዖዝያን ሆይ፤ ለእግዚአብሔር ማጠን ለተለዩትና የአሮን ዘሮች ለሆኑት ለካህናቱ እንጂ ለአንተ የተገባ አይደለም፤ እግዚአብሔርን በድለሃልና ከመቅደሱ ውጣ፤ ከእግዚአብሔር አምላክ ዘንድም ክብር አይሆንልህምና” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 26:18