2 ዜና መዋዕል 3:4 NASV

4 በቤተ መቅደሱ መግቢያ በር ላይ ያለው በረንዳ ርዝመቱ በቤተ መቅደሱ ወርድ ልክ ሃያ ክንድ ሲሆን፣ ከፍታውም ሃያ ክንድ ነበር። ውስጡንም በንጹሕ ወርቅ ለበጠው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 3:4