2 ዜና መዋዕል 30:21 NASV

21 ሌዋውያኑና ካህናቱ በእግዚአብሔር የዜማ ዕቃ ታጅበው፣ በየዕለቱ ለእግዚአብሔር እየዘመሩ፣ በኢየሩሳሌም የነበሩት እስራኤላውያን የቂጣን በዓል በታላቅ ደስታ ለሰባት ቀን አከበሩ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 30:21