2 ዜና መዋዕል 30:23 NASV

23 ጉባዔውም ሁሉ በተከታዩ ሰባት ቀን በዓሉን እንደ ገና ለማክበር ተስማሙ፣ ስለዚህ በዓሉን ለሰባት ተጨማሪ ቀን በታላቅ ደስታ አከበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 30:23