15 ዔድን፣ ሚንያሚን፣ ኢያሱ፣ ሸማያ፣ አማርያና ሴኬንያ በካህናቱ ከተሞች ተገኝተው፣ ለካህናት ወገኖቻቸው ለታላላቆቹም ሆነ ለታናናሾቹ፣ እንደየምድባቸው፣ በማከፋፈሉ ረገድ በታማኝነት ረዱት።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 31
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 31:15