2 ዜና መዋዕል 31:16 NASV

16 በተጨማሪም፣ ስማቸው በትውልድ መዝገቡ ውስጥ የነበረና የየዕለቱ ልዩ ልዩ ተግባራቸውን እንደየኀላፊነታቸው መጠንና እንደየምድብ ሥራቸው ለማከናወን ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ መግባት ለሚችሉት፣ ዕድሜአቸው ሦስት ዓመትና ከዚያም በላይ ለሆናቸው ወንዶች ልጆች እንደዚሁ አከፋፈሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 31:16