2 ዜና መዋዕል 31:17 NASV

17 በትውልድ መዝገብ በየቤተ ሰባቸው ተቈጥረው ለገቡት ካህናት፣ ዕድሜአቸው ሃያ ዓመትና ከዚያም በላይ ለሆናቸው ሌዋውያን እንደየኀላፊነታቸው መጠንና እንደየምድብ ሥራቸው አካፈሏቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 31:17