2 ዜና መዋዕል 33:22 NASV

22 አባቱ ምናሴ እንዳደረገው ሁሉ እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ድርጊት ፈጸመ፤ አሞንም ምናሴ ያሠራቸውን ጣዖታት ሁሉ አመለከ፤ መሥዋዕትም አቀረበላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 33:22