2 ዜና መዋዕል 35:15 NASV

15 መዘምራኑ የአሳፍ ዘሮች በዳዊት፣ በአሳፍ፣ በኤማንና በንጉሡ ባለ ራእይ በኤዶታም በተሰጠው መመሪያ መሠረት በቦታቸው ነበሩ። በእያንዳንዱ በር ላይ የነበሩት በር ጠባቂዎችም ሌዋውያን ወገኖቻቸው ስላዘጋጁላቸው፣ ከጥበቃ ቦታቸው መለየት አያስፈልጋቸውም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 35:15