2 ዜና መዋዕል 35:16 NASV

16 በዚህ ዓይነት የፋሲካን በዓል በማክበርና የሚቃጠል መሥዋዕት በእግዚአብሔር መሠዊያ ላይ በማቅረብ የእግዚአብሔር አግልግሎት ሁሉ ንጉሥ ኢዮስያስ ባዘዘው መሠረት በዚያኑ ቀን ተከናወነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 35:16