2 ዜና መዋዕል 36:22 NASV

22 በኤርምያስ የተነገረው የእግዚአብሔር ቃል ይፈጸም ዘንድ፣ በፋርስ ንጉሥ በቂሮስ ዘመነ መንግሥት መጀመሪያ ዓመት፣ በግዛቱ ሁሉ ዐዋጅ እንዲያስነግርና ይህም እንዲጻፍ እግዚአብሔር የፋርስን ንጉሥ የቂሮስን መንፈስ አነሣሣ፤ እርሱም እንዲህ አለ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 36:22