2 ዜና መዋዕል 36:4 NASV

4 የግብፅም ንጉሥ የኢዮአሐዝን ወንድም ኤልያቄምን በይሁዳና በኢየሩሳሌም ላይ አነገሠው፤ ስሙንም ለውጦ ኢዮአቄም አለው። ኒካዑም የኤልያቄምን ወንድም ኢዮአሐዝን ይዞ ወደ ግብፅ ወሰደው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 36:4