2 ዜና መዋዕል 36:5 NASV

5 ኢዮአቄም በነገሠ ጊዜ፣ ዕድሜው ሃያ አምስት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ተቀምጦም ዐሥራ አንድ ዓመት ገዛ። በአምላኩም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ድርጊት ፈጸመ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 36:5