2 ዜና መዋዕል 4:3 NASV

3 ከበርሜሉ ከንፈር በታችም በእያንዳንዱ ክንድ ርቀት ላይ ዙሪያውን ዐሥር የኮርማ ቅርጾች ነበሩበት፤ ኮርማዎቹም ከበርሜሉ ጋር አንድ ወጥ ሆነው በሁለት ረድፍ ቀልጠው ተሠርተው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 4:3