2 ዜና መዋዕል 5:2 NASV

2 ከዚያ በኋላ ሰሎሞን የእግዚአብሔርን የኪዳን ታቦት ከዳዊት ከተማ ከጽዮን እንዲያመጡ፣ የእስራኤልን ሽማግሌዎች፣ የየነገዱን መሪዎች ሁሉና የእስራኤላውያንን የቤተ ሰብ አለቆች በኢየሩሳሌም ሰበሰበ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 5:2