2 ዜና መዋዕል 6:34 NASV

34 “ሕዝብህ አንተ በምትልካቸው ቦታ ሁሉ ጠላቶቻቸውን ለመውጋት በሚወጡበት ጊዜ፣ አንተ ወደ መረጥኻት ወደዚህች ከተማ፣ እኔም ለስምህ ወደ ሠራሁት ወደዚህ ቤተ መቅደስ ወደ አንተ ቢጸልዩ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 6:34