2 ዜና መዋዕል 8:13 NASV

13 ሙሴ ስለ መሥዋዕት አቀራረብ ባዘዘው መሠረት በእያንዳንዱ የበዓል ቀን ይኸውም በየሰንበቱ፣ በየወሩ መባቻና በሦስቱ የዓመት በዓላት ማለትም በቂጣ በዓል፣ በመከር በዓልና በዳስ በዓል ጊዜ የሚቃጠለውን መሥዋዕት ለእግዚአብሔር አቀረበ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 8:13